News Page
Recent News
የደቡብ ብ/ብ/ሕ ክልላዊ መንግስት የማህበረሰብ አቀፍ የጤና መድህን ክልላዊ ኮንፈረንስ በአርባምንጭ ከተማ ተካሄደ
በክልላዊ ኮንፈረንሱ ላይ የፌዴራል፣ የክልል፣ የዞን እና የልዩ ወረዳ አመራሮች ተሳትፈውበታል፡፡
የኢትዮጵያ የጤና መድህን ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ፍሬህይወት አበበ በክልላዊ ኮንፈረንሱ ላይ እንደተናገሩት፣ በ2003 ዓ.ም በ13 ወረዳዎች የተጀመረው የማህበረሰብ አቀፍ የጤና መድህን አገራዊ ትግበራ በአሁኑ ወቅት 770 ወረዳዎች ላይ የደረሰ ሲሆን፣ ከ32 ሚሊዮን በላይ ዜጎችም በጤና መድህኑ ታቅፈዋል፡፡
Read Moreየሩብ አመቱ የጋራ እቅድ አፈፃፀም ግምገማ ውጤታማ ሆኖ ተጠናቀቀ
የኢትዮጵያ ጤና መድህን ኤጀንሲ ከኤጀንሲው ቅርንጫፍ ፅ/ቤት ስራ አስኪያጆች፣ ከክልል ማህበረሰብ አቀፍ ጤና መድህን አስተባባሪዎች ፣ ከክትትልና ግምገማ ባለሞያዎች፣ ከአጋር አካላት ከመጡ ባለሙያዎች፣ እንዲሁም ከጤና ሚኒስቴር ፣ከኢትዮጵያ መድሀኒት ቁጥጥር ባለስልጣንና ከመደሀኒት ፈንድ ተወካዮች በተገኙበት ከጥቅምት 3 – 5 በአዳማ ከተማ ሲካሄድ የቆየው የበጀት ዓመቱ ሩብ ዓመት ስራ አፈፃፀም ግምገማ ውጤታማ ሆኖ ተጠናቋል።
Read Moreየኢትዮጵያ የጤና መድህን ኤጀንሲ አመራሮች እና ባለሙያዎች በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦች ክልላዊ መንግስት የጨንቻ ወረዳን የማህበረሰብ አቀፍ የጤና መድህን የስራ እንቅስቃሴ ጎበኙ፡፡
በኤጀንሲው ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ አለሙ አኖ የተመራው ቡድን ባደረገው የመስክ ጉብኝት የወረዳው የማህበረሰብ አቀፍ የጤና መድህን ትግበራ አበረታች መሆኑን ተመልክቷል፡፡
Read Moreበማህበረሰብ አቀፍ የጤና መድህን ስርዓት ከ32 ሚሊዮን በላይ ዜጎች ታቅፈዋል
የማህበረሰብ አቀፍ የጤና መድህን ስርዓት (ማዐጤመ) በከተማና በገጠር መደበኛ ባልሆነው የኢኮኖሚ ዘርፍ ተሰማርቶ የሚገኘውን የህብረተሰብ ክፍል ተጠቃሚ የሚያደርግ ሥርዓት ነው፡፡ ይህ የጤና መድህን ዓይነት በ2003 ዓ.ም በ13 ወረዳዎች በሙከራ ደረጃ በትግራይ፣ በአማራ፣ በኦሮሚያ እና በደቡብ ብ/ብ/ህዝቦች ክልሎች ተጀምሮ ከሙከራ ወረዳዎች የተገኘውን ልምድ በመቀመር ከ2006 ዓ.ም ጀምሮ እንዲስፋፋ ተደርጓል፡፡
Read Moreበድሬደዋ፣ በሀረሪ እና በሱማሌ ክልል ለሚገኙ የሚድያ አካላት ስልጠና ተሰጠ::
የጤና መድህን ጽንሰ ሀሳብና የሀገራት ተሞክሮ ፣ የማህበረሰብ አቀፍ ጤና መድህን በኢትዮጵያ ያለበት ደረጃ እና ጤና መድህንን በሀገራችን ተደራሽ ለማድረግ ከሚድያ አካላት ምን ይጠበቃል በሚሉ ርእሶች ዙሪያ በድሬደዋ፣ በሀረሪ እና በሱማሌ ክልል ለሚገኙ የሚድያ አካላት ለሁለት ቀናት የቆየ ስልጠና በሀረር ከተማ ተሰጠ፡፡
Read Moreበማህበረሰብ አቀፍ የጤና መድህን ስርዓት ከ22.5 ሚሊዮን በላይ ዜጎች ታቅፈዋል
የማህበረሰብ አቀፍ የጤና መድህን ስርዓት (ማዐጤመ) በከተማና በገጠር መደበኛ ባልሆነው የኢኮኖሚ ዘርፍ ተሰማርቶ የሚገኘውን የህብረተሰብ ክፍል ተጠቃሚ የሚያደርግ ሥርዓት ነው፡፡ ይህ የጤና መድህን ዓይነት በ2003 ዓ.ም በ13 ወረዳዎች በሙከራ ደረጃ በትግራይ፣ በአማራ፣ ኦሮሚያ እና ደቡብ ብ/ብ/ህዝቦች ክልሎች ተጀምሮ ከሙከራ ወረዳዎች የተገኘውን ልምድ በመቀመር ከ2006 ዓ.ም ጀምሮ እንዲስፋፋ ተደርጓል፡፡
Read Moreየኢትዮጵያ የጤና መድህን ኤጀንሲ የቀጣይ አምስት አመት ስትራቴጂክ እቅድ ላይ ውይይት ተካሄደ
የኢትዮጵያ ጤና መድህን ኤጅንሲ በቀጣይ አምስት አመት ሊመራበት ባዘጋጀዉ ረቂቅ ስትራቴጂክ እቅድ ላይ የክልል ጤና ቢሮ የማህበረሰብ አቀፍ ጤና መድህን አስተባባሪዎች፣ ከኢትዮጵያ የጤና መድህን ኤጀንሲ ጋር የሚሰሩ አጋር አካላት እንዲሁም የኤጀንሲዉ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ስራ አስኪያጆች ጋር በአዳማ ከተማ ውይይት አካሂዷል፡፡
Read Moreየማህበረሰብ አቀፍ ጤና መድህን ለህብረተሰቡ ተደራሽ ለማድረግ የመገናኘ ብዙሀን የበኩላቸውን ድርሻ እንዲወጡ ተጠየቀ
ጋዜጣዊ መግለጫ(Press release)
የኢትዮጵያ ጤና መድህን ኤጀንሲ ቅድሜ የካቲት 9 በተቋሙ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ለጋዜጠኞች በሰጠው መግለጫ ላይ እንዳስታወቀው ህብረተሰቡ የማህበረሰብ አቀፍ ጤና መድህን አገልግሎት ተጠቃሚ እንዲሆን የመገናኛ ብዙሀን ህብረተሰቡ አገልግሎቱ ያለውን ጠቀሜታ እንዲረዳ ግንዛቤ የማስጨበጥ ስራውን በስፋት በመስራት የበኩላቸውን ድርሻ እንዲወጡ ጠይቋል ፡፡
Read Moreውጤታማና ዘላቂነት ያለው የጤና መድህን ስርአት ለመዘርጋት የሚዲያ ባለሙያዎችና በየደረጃው ያሉ የፖለቲካ አመራሮች ላይ ትኩረት ሰቶ መሰራት እንዳለበት ተጠቆመ
ውጤታማና ዘላቂነት ያለው የጤና መድህን ስርአት ለመዘርጋት የሚዲያ ባለሙያዎችና በየደረጃው ያሉ የፖለቲካ አመራሮች ላይ ትኩረት ሰቶ መሰራት እንዳለበት ተጠቆመ
Read Moreየኢትዮጵያ የጤና መድህን ኤጀንሲ የተቀናጀ ድጋፋዊ ጉብኝት ሊያደርግ መሆኑ ተገለጸ
የኢትዮጵያ የጤና መድህን ኤጀንሲ ዋናው መስሪያ ቤት ሀላፊዎችና የሚመለከታቸው ባለሞያዎች የኤጀንሲው ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ስራ አስኪያጆች የክልል ጤና ቢሮ አሰተባባሪዎች የዞንና የወረዳ ማህበረሰብ አቀፍ ጤና መድህን አስተባባሪዎች እንዲሁም ከክሊንተን ሄልዝ ኢኒሸቲቭ የተውጣጡ ባለሞያዎችን ያሳተፈ በዘጠኝ ቡድን በመደራጀት ከታህሳስ 27/2011 ጀምሮ በአራቱ ክልሎች የሚገኙ የጤና መድህን ዝግጅት ስራዎችን ለመደገፍ እንደሚንቀሳቀስ ታውቋል፡፡
Read More